Latest News Latest News

Upcoming Events Upcoming Events

Regional Bureaus Regional Bureaus

Minister's Message Minister's Message

ePartcipation ePartcipation

News and Updates News and Updates

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ አካላት የገንዘብ፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያና የአልባሳት ስጦታ አደረጉ፡፡ በፍቅር እንደመር ፣ በይቅርታ እንሻገር በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የኢትዮጵያ 2011 አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት፣ የተጠሪ ተቋማትና የሚኒስቴሩ ሰራተኞች ተሳትፈዋል፡፡

ለአመታት ታግዶ የነበረው ህጋዊ የውጭ አገራት የስራ ስምሪት በ2011 ዓ.ም መስከረም ወር መጨረሻ እንደሚጀመር የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ በሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የውጭ አገር ስራ ስምሪት ዳይሪክተር ጀነራል አቶ ብርሀኑ አበራ እንደገለፁት ስምሪቱ እስካሁን የዘገየው ስምሪት ከሚደረግባቸው አገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ማድረግ አስፈላጊ ስለነበረ ነው፡፡

የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን በመከላከል እና በመቆጣጠር ዙሪያ ለ2 ቀናት የቆየ ሀገር አቀፍ የባለድርሻ አካላት የምክክር አውደ ጥናት ከመስከረም 8–9 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ፡፡ በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ፕሮጀክት ትብብር የተዘጋጀው የምክክር መድረክ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን ከመከላከል እና ከመቆጣጠር አኳያ የተመዘገቡ ውጤቶችን በመገምገም የቅንጅት አሰራርን ለማጎልበት ያለመ ነው፡፡

Selected Resources Selected Resources

Policies Policies

Related Government Links Related Government Links