Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Labour and Social Welfare  
Amharic Homepage Home Page Employment Promotion Page Employment Promotion Page Harmonious Industrial Relation Page Harmonious Industrial Relation Page Social Welfare Development Page Social Welfare Development Page Decrease font Increase font
አገልግሎቶች
ቅጾች
ሰነዶች
መልቲሚዲያ
ይሳተፉ
 

 የደንበኞች ቻርተር

ራዕይ

የሚኒሰቴር መስሪያ ቤቱን አገልግሎቶችንና መረጃዎችን ለማቀበል ድልድይ በመሆን በተጠቃሚዎች ቀዳሚ የሆነ ምርጫ መሆን፡፡

  • ሁሉንም የሚኒስቴር /ቤቱን አገልግሎቶች በአንድ መስኮት አገልግሎት እንዲያገኙ ማስቻል፡፡
  • መንግስት ያቀደውን 5 ዓመቱን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ እንዲሳካ ለማስቻል የመረጃ ቅብብሎሹን ማፋጠን፡፡

ተግባር 

  • በቀን 24 ሰዓት በሳምንት ሰባት ቀናት አገልግሎት ማግኘት ማስቻል
  • በውይይት መድረኮችና ብሎጎች/ጡመሮች በመጠቀም ዜጎች፣ የንግዱ ማህበረሰብና ሌሎች ተጠቃሚዎች የሚኒስቴር /ቤቱ ጉዳዮችና ፖሊሲዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ማስቻል፡፡

ዋና ዋና ተጠቃሚዎቻችን

  • ማንኛውም ኢትየጵያዊ ዜጋና ነዋሪ
  • የንግዱ ማህበረሰብ
  • መንግስታዊ አካላትና ሠራተኞች
  • ለጋሾችና አጋሮች

የደንበኞች ቅሬታዎች ማስተናገድ

ሚኒስቴር መ/ቤታችን የመረጃ ቅብብልን ለማቃለል በየቀኑ እየተጋ ይገኛል እዚህ የመረጃ ፖርታል ላይ ያቀረበው መረጃ መቶ በመቶ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው ብለን ማረጋገጥ አንችልም፡፡ በእዚህ ፖርታል ላይ ወቅታዊ ያልሆነ  ወይንም የተለወጠ አልያም የተሳሳተ መረጃ ካገኙ ከዚህ በታች በተሰጠው አድራሻ እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

·         በስልክ፡- +251-11-551-7080

·         በዓለም አቀፍ የመረጃ መረብ፡- www.molsa.ethiopia.gov.et በመጎብኘት የግብረ-መልስ ቅፅ በመሙላት ሊያገኙን ይችላሉ፡፡

© የቅጂ መብት 2003 የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒሰቴር
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች
ኃላፊነትን ስለመወሰን  |  ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር