የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሶስተኛው ዙር አስከፊ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መከላከያና ማስወገጃ ብሔራዊ የድርጊት መርሀ ግብር የማስጀመሪያ ፕሮግራም ሰኔ 9 ቀን 2013 ዓ.ም በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል አካሂዷል

ዘንድሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ በሀገራችን ለ13ኛ ጊዜ “ህፃናትን ከጉልበት ብዝበዛ ለመታደግ አሁኑኑ የተግባር እርምጃ እንውሰድ!” በሚል መሪ ቃል የተከበረውን

Read more

የሀገር ውስጥ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሥራ ስምሪት አገልግሎት ስለሚሰጡበት ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን መመሪያ ተቀብለው ተግባራዊ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈቃድ አውጥተው የሚንቀሳቀሱ የሀገር ውስጥ የግል ሥራና ሰራተኛ አገናን ኤጀንሲዎች ላይ የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ውጤት

Read more

የአረጋውያን ችግር እንዲቀረፍና የአረጋውያን መብትና ጥቅም እንዲከበር በሁሉም ዘርፍ በቂ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ተባለ

አረጋውያን ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ መብትና ጥቅማቸው እንዲከበር የብዙሀን መገናኛ ተቋማት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባልም ተብሏል፡፡የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አረጋውያን እና

Read more

መንግስት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከሚደርስባቸው አደጋ ለመታደግ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ ሚያዝያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም- የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ኤርጎጌ ተስፋዬ (ፒ.ኤች.ዲ) መንግስት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ከሚደርስባቸው አደጋ

Read more

የደመወዝ ቦርድ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ እና የፌደራል ቋሚ አማካሪ ቦርድ ማቋቋሚያ ረቂቅ ማሻሻያ መመሪያ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የደመወዝ ቦርድ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ እና የፌደራል ቋሚ አማካሪ ቦርድ ማቋቋሚያ ረቂቅ ማሻሻያ መመሪያ ላይ

Read more
Font size
Colors