ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በሕግ ማስከበር ሂደት ጉዳት የደረሰባቸው የመከላከያ እና የአማራ ክልል ልዩ ሀይል አባላት ጎበኙ፡፡

በጉብኝቱ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ

Read more

የተረጂነት አመለካከት እየተወገደ በማብቃትና በማሳተፍ ዘላቂ ጎዳና በመጓዝ የአካል ጉዳተኞችን እምቅ አቅም ለልማት መጠቀም ይገባል፡፡

በአለም አቀፍ ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ28ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን “አካል ጉዳተኞችን አካታች፣ ምቹና ዘላቂ የተሻለ

Read more

አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ ማድረግ ከሚል አመለካከት በመውጣት ለሀገር የሚሰጡትን ጥቅም በሚያሳይ አስተሳሰብ ወደፊት መጓዝ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

በአለም አቀፍ ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ28ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በባህርዳር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀምሯል

Read more

በስራ ላይ የሚከሰቱ አደጋዎችንና የሙያ በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ይቻል ዘንድ መንግስት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው፡፡

በኢትዮጵያ በስራ ላይ አደጋና የሙያ በሽታዎች ምዝገባና ሪፖርት ሥርዓት ያሉበትን ተግዳሮቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ምክክር አውደ ጥናት ተካሄዷል፡፡****************************************

Read more
Font size
Colors